Amharic
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 16/2018
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት-1 Core Swich, D-Link Network Swich, Inventor With Solar
- ሎት-2 Different Software Licance
- ሎት-3 Colour Printer, Copy/Printer
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን &፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ መጋቢት 29/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አካውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 300.00 ( ሶስት መቶ ብር) ብር በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሀሙስ ሚያዚያ 15/2018 ከረፋዱ 4፡20 ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።
ማስታወሻ፦ ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-4904 መደወል ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-04-23
- Bid closing time: 10:20
- Bid opening: 2026-04-23 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
- Buyer address: ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Reporter (Apr 05, 2026)
- Posted at: 2026-04-06T14:27:04.000Z