አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ ማህበር ሲሚንቶ፣ ሬንጅ እና ብረት የሚያጓጉዙ ተሽከርካሪዎችን ኪራይ ይፈልጋል
Description
CONSTRUCTION PLO
አሰር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ
ASER CONSTRUCTION P.L.C
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ ማህበር የተለያዩ ፕሮጀክቶች በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡ ለዚሁ አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ፣ ሬንጅ እና ብረት የሚያጓጉዙ ተሽከርካሪዎችን በኪራይ መልክ ለማሠራት ስለሚፈልግ ከታች በተጠቀሰው ዝርዝር መሰረት ለመጫረት ፍላጎት ያለው አመልካች የሚወዳድርበትን ዋጋ በመሙላት በኩባንያው ዋና መ/ቤት በሚገኘው የመሣሪያዎች አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በማመልከት ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
|
ተ.ቁ |
የአቅርቦት አይነት |
መነሻ ቦታ |
መድረሻ ቦታ |
የጭነት አይነት |
መለኪያ |
ዋጋ በብር |
መግለጫ |
|
1 |
ትራንስፖርት |
|
ቡልቡላ አሰር ኮንስትራክሽን ባቺንግ ፕላንት |
ሲሚንቶ |
በኩንታል |
|
|
|
2 |
ትራንስፖርት |
|
ቡልቡላ አሰር ኮንስትራክሽን ባቺንግ ፕላንት |
ሬንጅ |
ቢያጆ |
|
|
|
3 |
ትራንስፖርት |
|
ቡልቡላ አሰር ኮንስትራክሽን ባቺንግ ፕላንት |
ብረት |
በኪሎ |
|
|
|
4 |
ትራንስፖርት |
|
ክሬሸር ቁጥር 1 ጎሮ ፍልውሃ |
ሲሚንቶ |
በኩንታል |
|
|
|
5 |
ትራንስፖርት |
|
ክሬሸር ቁጥር 2 ኮዬ ፍቸ 11 አደባባይ 4 KM ወደ ውስጥ ገባ ብሎ |
ሲሚንቶ |
በኩንታል |
|
|
|
6 |
ትራንስፖርት |
ከአሸዋ ሜዳ |
ክሬሸር ቁጥር 1 ጎሮ ፍልውሃ እና |
ብረት |
በኪሎ |
|
|
|
7 |
ትራንስፖርት |
ከአሸዋ ሜዳ |
ክሬሸር ቁጥር 2 ኮዬ ፍቸ 11 አደባባይ 4 KM ወደ ውስጥ ገባ ብሎ |
ብረት |
በኪሎ |
|
|
|
8 |
ትራንስፖርት |
|
ሱሉልታ መውጫ ኖክ ነዳጅ ማደያ |
ሲሚንቶ |
በኩንታል |
|
|
|
9 |
ትራንስፖርት |
|
ጣፎ 44 |
ሲሚንቶ |
በኩንታል |
|
|
|
10 |
ትራንስፖርት |
|
መሳለሚያ 18 ማዞሪያ |
ሲሚንቶ |
በኩንታል |
|
|
|
11 |
ትራንስፖርት |
|
ጩቃላ ከገላን ከተማ 8 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ |
ሲሚንቶ |
በኩንታል |
|
|
|
12 |
ትራንስፖርት |
|
እንጦጦ ፕሮጀክት |
ሬንጅ |
በቢያጆ |
|
|
ማሳሰቢያ
- ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ አያይዘው ማቀረብ የሚችሉ፣
- ጨረታው ከመጋቢት 27 ቀን ዓ.ም ቀን እስከ ሚያዝያ 8/2018 ቀን ዓ.ም ፀንቶ ይቆያል:: ጨረታው በቀን ሚያዝያ 8/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኢንቨሎኘ ማስታወቂያ በወጣበት ዕለት ጀምሮ ፣ለተከታታይ 11 ሥራ ቀናት ዋናው መ/ቤት በሚገኘው ቢሮ እስከ 9:00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሰነድ እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛላቸው በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተተበቀ ይሆናል፡፡
- ማንኛውም የጭነት መኪና እስከ 400 ኩንታል መጫን አለበት፤
- ተጫራቾች ከላይ በተገለፁት የጭነት አይነቶች ማቅረብ ያለባቸው ለእያንዳንዱ የሚሰጡትን ዋጋ ይሆናል:: ይህ ካልሆነ ውድቅ የሚሆን መሆኑን እናሳውቃለን::
አድራሻ፡- ስልክ ቁጥር 0116 62 03 57/ 0116 18 94 85
Tender details
- Deadline: 2026-04-16
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 11 ሥራ ቀናት እስከ 9:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-04-16 15:00
- Bid opening (note): ሚያዝያ 8/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Aser Construction P.L.C.
- Buyer TIN: 0005095896
- Published: Apr 05, 2026
- Posted at: 2026-04-06T15:42:14.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.