ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ.የተ.የግ.ማ ለምግብ ማምረቻነት የሚያገለግሉና ለፋብሪካ እና ማሽኖች መለዋወጫነት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ህጋዊ ተጫራቾችን መጋበዝ ይፈልጋል
Description
የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 001/2018
ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ለምግብ ማምረቻነት የሚያገለግሉና ለፋብሪካ እና ማሽኖች መለዋወጫነት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ህጋዊ ተጫራቾችን መጋበዝ ይፈልጋል።
|
ሎት |
የተፈለገው እቃ ዝርዘር |
የጨረታ ማስከበሪያ |
ምርመራ |
|
1 |
ስንዴ (ለብስኩት እና ለኩኪስ የሚሆን) |
100,000.00 |
CPO |
|
2 |
ስኳር፣ በቆሎ ዱቄት አይዮዳይዝድ ጨው እና የመሣሠሉት |
100,000.00 |
CPO |
|
3 |
የምግብ ማቀነባበሪያ ኬሚካሎች (ABC,SMBS,SBC,C]IBIC ACID,FOOD FLAVORS and others) |
50,000.00
|
CPO |
|
4 |
የማሸጊያ እቃዎች (ካርቶን፤የብስኩት እና ኩኪስ ማሸጊያ ፊልም የኘላስቲክ ገመድ) |
50,000.00 |
CPO |
|
5 |
የተለያዩ የፋብሪካ እና የማሽን መለዋወጫዎች |
50,000.00 |
CPO |
1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚሸጡበትን ዋጋ ያካተተ የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ አዘጋጅተው ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ጨረታው በመጨረሻው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ይከፈታል። 10ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በተከታዩ ቀን ይከፈታል።
4. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0986 2222 00 / 0963 207 198 ወይም ጎተራ ማሳለጫ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት በአካል መጠየቅ ይችላሉ።
ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ
Tender details
- Deadline: 2026-04-15
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-04-15 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: East Food Processing Manufacturing P.L.C.
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published: Apr 06, 2026
- Posted at: 2026-04-07T08:09:26.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.