የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ የሼድ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ ኵሓ ሎት 3 እና በክ/ከተማ ዓይደር ሎት 4 የሼድ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ በዚ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ጨረታ ሰነድ ከፅ/ቤታችን በመውሰድ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
ተፈላጊ መስፈርቶች
- የዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ፣ የቅርብ ወር ቫት ሪፖርት፣ በኮንስትራክሽን ስራ ደረጃ 7 BC እና ከዛ በላይ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ።
- የጨረታ ማስከበርያ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 150,000.00 (ኣንድ መቶ ሀምሳ ሺ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO)፣ በጥሬ-ገንዘብ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በፅህፈት ቤታችን ስም ማስያዝ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰኣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የፋይናንሻል የጨረታ ሰነዳቸው አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታ ከ 17/07/2018 ዓ/ም እስከ 03/09/2018 ዓ.ም 3:30 ለተጫራቾች ከፍት ሁኖ የሚቆይ ሲሆን በዚህ ቀን 4:00 ተዘግቶ 4:30 ሰዓት ይከፈታል።
- ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰ ቀን በፅ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 033 ይከፈታል።
- ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የድርጅት ማህተም እና ፊርማ ማድረግ ኣለባቸው።
- በጨረታው መሳተፈ የሚችሉት በግንባታ ስራዉ ቢያንስ ኣንድ እና ከዚያ በላይ ተመሳሳይ ስራ የሰሩ መሆን አለባቸው፡፡
- ፅህፈት ቤታችን ጨረታ ከተከፈተ በኋላ 20% የመጨመር እና የመቀነስ መብት ኣለው ።
- ፅህፈት ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- አድራሻችን በመቐለ ከተማ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 033 ይገኛል።
- ለበለጠ ማብራርያ በስራ ሰኣት በኣካል ቀርባችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-11
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-11 10:30
- Region: Tigray
- Publishing entity: Mekele City Planning and Finance Office
- Bid bond: 150,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published: Apr 07, 2026
- Posted at: 2026-04-07T08:45:56.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.