የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የስፖርት ትጥቅ እና የጽሕፈት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 56/18

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት፡-

/

የሎት ዝርዝር

የዕቃው አይነት

1

ሎት1

የስፖርት ትጥቅ

2

ሎት2

የጽሕፈት ዕቃዎች

በመሆኑም በንግድ ዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች ለመጫረት የሚያቀርቡት ለእያንዳንዱ ሎት ጠቅላላ ዋጋ 0.5% ገንዘብ የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፣
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን/ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል በቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 06 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ መመዝገብ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና የፋይናሻል የመጫረቻ ሰነዶችን አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በአንድ ፖስታ በማሸግ በቢሮ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 06 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • ጨረታው በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 9፡30 ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 06 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን ሳጥኑን የማሸጉም ሆነ የመክፈቱ ሥነ-ሥርዓት የሚከናወነው በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይሆናል።
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0916863812/0905454775

አድራሻ፡- የዱራሜ ዞን ምክር ቤት በስተጀርባ በአዲሱ ቃለሕይወት ሕንፃ ላይ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-20
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-20 15:30
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Centeral Ethiopia Regional State Youth and Sport Bureau
  • Buyer address: የዱራሜ ዞን ምክር ቤት በስተጀርባ በአዲሱ መካነሱስ ህንጻ ላደ በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
  • Bid bond: 0.5% ለእያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published: Apr 06, 2026
  • Posted at: 2026-04-07T08:55:15.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders