ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የመስኖ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT11/2018
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የመስኖ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
Lot |
Description |
|
Lot1 |
Purchase Of Infield Irrigation Materials (PR-No. 45949) |
|
Lot2 |
Purchase Of Infield Irrigation Materials (PR-No. 45956) |
1. ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ
ግዥ ቡድን
ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-25-47
የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11
2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቭሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ወስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመከፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
5. ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ
Tender details
- Deadline: 2026-04-21
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-04-21 14:15
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡15 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Finchaa Sugar Factory
- Buyer address: Mexico Square, Philips Building, Room No. 207
- Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
- Published: Apr 07, 2026
- Posted at: 2026-04-07T09:55:08.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.