ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የባህር ዛፍ ምሰሶ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ዋ/ፈ/ኢ/ምግጨ /17/2018

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የባህር ዛፍ ምሰሶ/ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የምሰሶ ቁመት

የራስጌ (Top) ውፍረት (ዲያሜትር)

የግርጌ (Bottom) ውፍረት (ዲያሜትር)

ብዛት

1

ምሰሶ ባለ 8 ሜትር

13-15 ሳ/ሜ

>20 ሳ/ሜ

10,000

2

ምሰሶ ባለ 9 ሜትር

14-16 ሳ/ሜ

>23 ሳ/ሜ

10,000

3

ምሰሶ ባለ 10 ሜትር

15-17 ሳ/ሜ

>24 ሳ/ሜ

6,000

4

ምሰሶ ባለ 11 ሜትር

16-18 ሳ/ሜ

>25 ሳ/ሜ

5,000

5

ምሰሶ ባለ 12 ሜትር

18-20 ሳ/ሜ

>27 ሳ/ሜ

5,000

6

ወራጅ(የአጥር እንጨት ቁመት 8ሜ.ስፋት 8-10

8-10 ሳ/ሜ

 

10,000

 በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፤

  • ተጫራቾች በዘርፉ መወዳደር የሚያስችል የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN no) እና ተጨማሪ እሴት ታክሰ(VAT) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) ከጨረታ መወዳደሪያ ኦርጂናል ሰነድ ጋር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ዋንዛ ፈርኒ ሺንግ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ወይም Wanza Furnishing industry Private Limited Company ስም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሰሚት ፔፕሲ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው በድርጅቱ አንደኛ ፎቅ የግዥ መምሪያ ክፍል እና ሐዋሳ ሞቢል ሰፈር ህይወት ብርሃን ቸርች ወረድ ብሎ ዳሸን ባንክ አጠገብ በሚገኘው ዋንዛ ፈርኒሺንግስ ፋይናንስ ቢሮ ውስጥ በመቅረብ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፤
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የባህር ዛፍ |ምሰሶ/ አይነት በግልፅ ለይተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከታች በተገለፀው አድራሻ ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፤
  • ጨረታው መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡30 ከታች በተገለፀው አድራሻና ቦታ ይከፈታል፤
  • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኛ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት አድራሻ፡-ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክ/ከ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር አዲስ ሰሚት ከፔፕሲ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው የዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አንደኛ ፎቅ ግዥ መምሪያ ቢሮ እና ሐዋሳ ሞቢል ሰፈር ህይወት ብርሃን ቸርች ወረድ ብሎ ዳሽን ባንክ አጠገብ በሚገኘው ዋንዛ ፈርኒሺንግስ ፋይናንስ ቢሮ ፡

ስልክ ቁጥር 0911 926283

ዋንዛ ፈርኒቪንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/ተ/የግ/ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-04-08
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-04-08 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Wanza Furnishing Industry Private Limited Company
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Apr 06, 2026
  • Posted at: 2026-04-07T10:10:37.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders