የላይ አርማጭሆ ወረዳ ፅ/ቤት በትክል ድንጋይ ከተማ ውስጥ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ ባለ 32 ቴፒዲና ብረት ተሸጦ ለመንግስት ገቢ እንዲሆን ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ፅ/ቤት በትክል ድንጋይ ከተማ ውስጥ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ ባለ 32 ቴፒዲና ብረት ተሸጦ ለመንግስት ገቢ እንዲሆን ይፈልጋል።
የአንድ ብረት መነሻ ዋጋ ብር 14,032.59 ( አስራ አራት ሺህ ሰላሳሁለት ብር ከሀምሳዘጠኝ ሳንቲም ) ሲሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም አካል የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር እንደሚችሉ አስታውቋል
1. ተጫራቾች ጨረታውን ከወጣበት እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ሰነዱን በመግዛት በላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በመግዛት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ
2. ጫረታው በወጣ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ታሽጎ በዛውኑ ቀን 4፡30 በግልፅ ይከፈታል።
3. ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከሚገኘው ማስታወቂያ ታገኛላችሁ
ማሳሰቢያ ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-04-21
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-04-21 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰአት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Lay Armacheho Woreda F/E/D/Bureau
- Published: Apr 06, 2026
- Posted at: 2026-04-07T10:31:04.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.