ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ የላብራቶሪ ክፍል ግንባታ ለመስራት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ የላብራቶሪ ክፍል የግንባታ ለመስራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የሚከተሉት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. ህጋዊ ደረሰኝ ያላቸው፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት የተማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ ሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ደረጃ 7 እና ከዚህ በላይ የሆኑ፡፡
  5. የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና ጥሩ ስነ-ምግባር ያላቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አዘዞ ጤና ጣቢያ ግዥ/ፋ/አስተ/ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከመጋቢት 28/2018 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም በተዘጋጀው በጨረታ ሣጥን ከረፋዱ 3፡30 ታሽጉ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ መገኘት ካልቻሉ ጨረታው ሰዓቱን ጠብቆ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሃሳባቸውን አንድ ወጥ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ከፖስታውና ከእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ ይጠበቅባችኃል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ግዥ ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ነው፡፡
  10. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 09 18 53 60 63 ወይም 09 18 81 89 45 ደውለው መጠየቅ ወይም አዘዞ ጤና ጣቢያ ግ/ፋ/ን/አስተ በመምጣት መረጃውን ማግኘት ይችላሉ፡፡

የአዘዞ ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-21
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-04-21 10:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Azezo Health Post
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published: Apr 06, 2026
  • Posted at: 2026-04-07T11:03:56.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders