ኢትዮ ቴሌኮም ታጣፊ አልሙኒየም መሰላል 6 ሜትር (Folding Aluminum Ladder (6m).) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
★ Featured
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ታጣፊ አልሙኒየም መሰላል 6 ሜትር (Folding Aluminum Ladder (6m).) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4283953) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ”.
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/ , www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
ጨረታው ከ ሚያዚያ 09 2018፣ ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡
ማስታወሻ ፡-
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡
Tender details
- Deadline: 2026-05-07
- Bid closing time: 17:30
- Bid opening: 2026-05-08 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethio Telecom
- Buyer TIN: 0036917337
- Buyer address: addis ababa
- Bid bond: 20000
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published: Apr 07, 2026
- Posted at: 2026-04-07T11:52:16.000Z
- Buyer website: https://www.ethiotelecom.et
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.