በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ በበና ፀማይ ወረዳ ለቀይ አፈር ጤና ጣቢያ፣ በቱርሚ ከተማ አስተዳደር ለቱርሚ ሆስፒታል እና በኛንጋቶም ወረዳ ለካንጋቲን ጤና ጣቢያ የወጣቶች ስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት መስጫ ህንጻ ግንባታ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ በበና ፀማይ ወረዳ ለቀይ አፈር ጤና ጣቢያ፣ በቱርሚ ከተማ አስተዳደር ለቱርሚ ሆስፒታል እና በኛንጋቶም ወረዳ ለካንጋቲን ጤና ጣቢያ የወጣቶች ስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት መስጫ ህንጻ ግንባታ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

1. ደረጃ ስድስት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ወይም ደረጃ አምስት ህንጻ ስራ ተቋራጭ እና ከዚያ በላይ የሆነ

2. ለ2018 የበጀት ዓመት ከላይ በተራቁጥር አንድ በተጠቀሰው ደረጃ መሠረት የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያለው፡-

3. ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ፡

5. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ያለው፡-

6. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

7. የግብር ግዴታን በመወጣት ስልጣን ካለው አካል ወይም ገቢዎች ባለስልጣን ለበጀት ዓመቱ /2018 ዓ.ም በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ሠረተፍኬት የያዘ/ Valid tax clearance for 2018 EFY budget year)፦

8. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 3 ቀርቦ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ ከፍለው በመግዛት ይችላሉ።

9. ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ወይም ስልጣን ከተሰጠው ባንክ ወይም ተቋም ብር 70,000 / ሰባ ሺህ ብር ብቻ ከህግ ከታወቀ ባንክ በሲ.ፒ.ኦ ብቻ በማዘጋጀት ማቅረብ አለባቸው።

10. ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ በመሙላት እና በማዘጋጀት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን አቀራረቡ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በተለያየ ፖስታ ለብቻው በማድረግ ቴክኒካሉ ላይ ቴክኒካል ኦርጅናል እና ቴክኒካል ኮፒ በማለት በአንድ እናት ፖስታ ለብቻው ተሞልቶ እና ተዘጋጅቶ እንዲሁም ፋይናንሻሉ ላይ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒውን ፋይናንሻል ኮፒ በማለት በአንድ እናት ፖስታለ ብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚህ ጨረታ ሥራ በተዘጋጀ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሮክተሬት ቢሮ ቁጥር 3 ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል ጨረታው በአስራ ስድስተኛው /16ኛው ቀን የሥራ ቀን ከሆነ ብቻ ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ መግባት ይኖርበታል። ጨረታው በዚህ ዕለት 6፡30 ሰዓት ታሽጎ ከሰዓት በኃላ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሮክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ይከፈታል

11. የተጫራቾች ወይም የህጋዊ ወክሎቻቸው በወቅቱ ያለመገኘት ጨረታውን ሂደቱን አያስተጓጉልም።

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-13-51-01 35 ወይም 09 72-77-59-60 በመደወል መጠየቅ ይቻላል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን

አስትዳደር የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ 


Tender details

  • Deadline: 2026-04-23
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid closing (note): ጨረታው በአስራ ስድስተኛው /16ኛው/ ቀን የሥራ ቀን ከሆነ 6፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-23 14:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በአስራ ስድስተኛው /16ኛው/ ቀን የሥራ ቀን ከሆነ 8፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: South Omo Zone Finance Bureau
  • Bid bond: 70,000.00 ብር
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
  • Published: Apr 08, 2026
  • Posted at: 2026-04-08T08:44:43.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders