በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብ/ጽ/ቤት የኮንስትራክሽን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ ግልጽ  ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት በEU ፕሮጀክት በጀት 019 ቀበሌ አመላ ለሚገነባው መስኖ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ፤

  • የኮንስትራክሽን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች፤ የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ በመሆኑ ይጋብዛል።

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(1) ነበር ያላቸው
  3. የግዥ መጠን ጥቅል ዋጋ ከ200,000 (ሁለት መቶ ሺህ)ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር እያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 150,000/አንድ መቶ አምሳ ሺህ ብር ብቻ፣ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒዩ ወይም በጥሬገንዘብ ከመ/ቤታችን ገ/ያዥ ገቢ በማድረግና ገቢ ያደረገበትን ደረሰኝ ኮፒ በማድረግ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  6. የእቃውን አይነት ዝርዝር መግለጫ/ስፔስፊኬሽን /ከጨረታ ሰነድ ማግኝት ይችላሉ፤
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 250/ሁለት መቶ ሃምሳ ብር ብቻ/ በመክፈል ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት መግዛት ይችላሉ።
  8. ማንኛውም ተጫራች  የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጆች ማለትም ዋና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸኝ ፖስታ ደ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  9. ይህ ጨረታ በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 (አራት ሰዓት) ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ይከፈታል።
  10. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ካላንደር ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል
  11. መ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ  ነው
  12. ጨረታው ስርዝ ድልዝ ወይም የማይነበብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  13. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ህግና ደንቦች በግዥ መመሪያ ቁጥር1/ 2003 ተግባራዊ ይደረጋል።
  14. አቅርቦቱ 09 ቀበሌ አመላ መስኖ ፕሮጀክት ከሚገነባው የመስኖ ግንባታ ድረስ መሆኑ ይታወቅ ተጫራቾች፤ይህ መስኖ ፕሮጀክት ትልልቅ መኪናዎቹን የሚያስገባ መሆኑ መገንዘብ ይኖርባቸዋል
  15. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 033 461 0335 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

በአብክመ በበዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብ/ጽ/ቤት 


Tender details

  • Deadline: 2026-04-23
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-23 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Dehana Woreda FEDB
  • Bid bond: 150,000.00 ብር
  • Bid document price: 250.00 ብር
  • Published: Apr 08, 2026
  • Posted at: 2026-04-08T09:11:04.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders