በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ እቃዎች

  • ሎት 1 ቆርቆሮ ፣ ሲሚንቶ እና የተለያዩ ሚስማሮች።
  • ሎት 2 የተለያዩ ለጣራ የሚሆኑ እንጨቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው መሣተፍ የማፈልጉ ተጫራቾች

1. በየዘርፉ አግባብ ያለው የዘመኑ የተደሰ የንግድ ፈቃድ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በየዘርፋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 3 በመግዛት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ተከታታይ የካላንደር ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ስዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ የሚሸጡበትን ዋጋ በመሙላት እና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ በፖስታ በማሸግ በደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዥርያ ማሻሻያ ማዕከል በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት አለባቸው፣ የጨረታ ሠነዱ ላይ የሞሉት ዋጋ ስርዝ ድልዝ ካለው ለመስተካከሉ መፈረም አለበት

ጨረታው በዚሁ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጐ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል።

  • ተጫራቾች የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ ከ 200,000.00/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  • የጨረታ አስከባሪው በቁርጥ ብር 5,000.00 /አምስት ሽህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ከጨረታ ሠነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  • ተወዳድረው የአሽነፋ ድርጅቶች ያሸነፍትን ንብረት ማዕከሉ ድረስ አምጥቶ ማስረከብ አለባቸዉ።
  • ማዕከሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
  • የቫት ተመዝጋቢዎች 50% ቱን ቀንስን የምናስቀር መሆኑን እንገልጻለን።
  • የጨረታ መዝጊያ መክፈቻ ቀን በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጠለው የሥራ ቀን ይከናወናል።
  • ማዕከሉ ከላይ ለሚፈልጋቸው ግዥዎች በየዘርፋ ለሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች የሚያገለግል እስፔስፊኬሽን በጨረታ ሠነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል።

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011 681 14 63 ወይም 011 681 23 30 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል


Tender details

  • Deadline: 2026-04-23
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-23 12:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Debre Berhan Sheep Reproduction and Breed Improvement Center
  • Bid bond: 5000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published: Apr 08, 2026
  • Posted at: 2026-04-08T09:48:23.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders