አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የግንባታ እቃዎች ግዥ
Description
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b6005707-f968-4c8b-8550-fc67f2df1ea2/open
Invitation to Bid
የግንባታ እቃዎች ግዥ
Procurement Reference No: AACRA-NCB-G-0111-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code:
- Code: 102000000
- Title: Construction Maintenance equipment & accessories
- Code: 111000000
- Title: Other materials and supplies
Lot Information
- Object of Procurement: የግንባታ እቃዎች ግዥ
- Description: ፕለይዉድ 1.22*2.40*0.018ሜ ግዥ ቡ-1
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Apr 13, 2026, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Apr 18, 2026, 11:00:00 AM
- Bid Opening Schedule: Apr 18, 2026, 11:30:00 AM
Eligibility Requirements
Participation Fee:
Eligibility Documents:
Financial Qualification
| Factor | Criteria |
|---|---|
| የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ |
ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣ |
| የመጫረቻ ገንዘብ |
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣ |
Legal Qualification
| Factor | Criteria |
|---|---|
| ዜግነት |
ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ |
| የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣ |
| በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣ |
| ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ |
| የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት |
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ |
| የጥቅም ግጭት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣ |
| የታደሰ የንግድ ፈቃድ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 2018 ዓ.ም የታደሰ |
| የጨረታ ማስከበሪያ |
400‚000 ብር መጠን ያለዉ የጨረታ ማስከበሪያ ስካን በማድረግ ከመጫረቻ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል:: ኦርጂናል የጨረታ ማስከበሪያዉን ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘዉ የባለስልጣን መ/ቤቱ ዋና መስሪያቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 ማቅረብ ይጠበቅባችኋል: |
| የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ |
Technical Qualification
| Factor | Criteria |
|---|---|
| መልካም አፈፃፀም |
ከዚህ በፊት ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር ዉል ከነበረዉ እንከን የሌለዉ የስራ አፈፃፀም መኖር አለበ፡፡ |
| የቴክኒክ መግለጫ |
በተቀመጠዉ የፍላጎት መግለጫ መሰረት ለማቅረብ በፅሁፍ መስማማታችሁን መግለፅ ይኖርባችኋል፡፡ |
| የማቅረቢያ ቦታ |
የማስረከቢያ ቦታ ጀርመን አደባባይ አካባቢ በሚገኘዉ የባለስልጣን መ/ቤቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ወይም እንደ አስፈላጊነቱ ከዉል በኋላ በሚሰጥ ድልድል መሰረት በአዲስ አበባ ዉስጥ በሚገኙ የባለስልጣን መ/ቤቱ ፕሮጀክቶች ዕቃ ግምጃ ቤት፡፡ |
| ናሙና |
|
Bid Security Amount: 400,000 ETB
Bid Security Form For MSE: CPO, Bank Guarantee,
Bid Security From for Foreign Bidders: CPO, Bank Guarantee,
Notice:
- Terms and Conditions: ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
Address:
- Procuring Entity: Addis Ababa Road Authority
- Country: Ethiopia
- Town: Adiss abeba
- Street: pushkin
- Room Number: 1st floor room number 105
- Telephone: +251 11 372 2815
- Email: Aacra@gmail.com
- Po Box: 9206
- Fax: 1
Tender details
- Deadline: 2026-04-18
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-04-18 11:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa Road Authority
- Bid bond: 400,000 ETB
- Published: Apr 09, 2026
- Posted at: 2026-04-09T07:10:05.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.