Computers, laptops and workstations
የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሚዛን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የድምፅ መቀበያና ማሠራጫ ዕቃዎችን፣ Desktop እና Laptop ኮምፒውተሮችንና ሌሎች ጥቃቅን የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሚዛን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን
- የድምፅ መቀበያና ማሠራጫ ዕቃዎችን
- Desktop እና Laptop ኮምፒውተሮችንና ሌሎች ጥቃቅን የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ እና የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 01/08/18 ዓ.ም እስከ 22/08/18 ዓ.ም በ15 የስራ ቀናት ዉስጥ ሚዛን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግዥ ክፍያ ን/እስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሠነዱን በማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ ብቻ መግዛት ይችላሉ ጨረታው በቀን 22/08/18 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 23/08/18 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0930 504 903 ወይም 0910 190 806 ይጠቀሙ
ማሳሰቢያ፡- ዝርዝር መመሪያውን ከጨረታ ዶክመንቱ ጋር ያገኛሉ
የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሚዛን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-04-30
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-05-01 10:00
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: South Radio and Television Enterprise Mizan Branch
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Apr 09, 2026)
- Posted at: 2026-04-09T09:39:21.000Z