በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

ሎት፡-1 የከብቶች ማደሪያ ሼድ ግንባታ GC-9/እና ከዛ በላይ

ሎት፡-2 የአልከሶ ጤና ጣቢያ እናቶች ማቆያ ግንባታ GC-9/እና ከዛ በላይ

ሎት፡- 3 የወራቤ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የቤተ መጸሀፍ ግንባታ GC-4/BC-4 እና ከዛ በላይ

  • በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ያላቸው
  • ቲን ነምበር ያላቸው
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤-

የጨረታ ዋስትና ሎት፣-1 የከብቶች ማደሪያ ሼድ ግንባታ GC-9/እና ከዛ በላይ 50,000 ሎት፡-2 የአልከሶ ጤና ጣቢያ እናቶች ማቆያ ግንባታ GC-9/እና ከዛ በላይ 50,000 ሎት፡- 3 የወራቤ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የቤተ መጸሀፍ ግንባታ GC-4/BC-4 እና ከዛ በላይ 300,000 ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ብቻ በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል ኦርጅናል አንድ እና ቴክኒካል ፎቶ ኮፒ ሁለት እንዲሁም ፋይናሻል ኦርጅናል አንድ እና ፋይናሻል ፎቶ ኮፒ ሁለት ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 20/ሃያ / ተከታታይ ቀናት በኃላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡-

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል።

ለበለጠ መረጃ 046 771 0211 ይደውሉ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-01
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 20/ሃያ/ ተከታታይ ቀናት በኃላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-01 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 20/ሃያ/ ተከታታይ ቀናት በኃላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Warabe City Administration Finance Office
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ
  • Published: Apr 10, 2026
  • Posted at: 2026-04-11T07:32:46.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders