የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተለያዩ በበረሃ አምበጣ መንጋ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች ለማካካሻ የሚሆን የጓሮ አትከልት ዘር ግዥ አግባብ ካላቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጓሮ አትክልት ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 382 /18

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተለያዩ በበረሃ አምበጣ መንጋ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች ለማካካሻ የሚሆን የጓሮ አትከልት ዘር ግዥ አግባብ ካላቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

የዕቃው/ አገልግሎት ዓይነት

ኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት እና የመክፈቻ ሰዓት

ጨረታው ሰነድ የሚገበት ቦታ

1

ቀይ ሽንኩርት ዘር

በኪ/

260

100,000.00

16ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 430 ሰዓት ይከፈታል

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

2

የቲማቲም ዘር

በኪ/

130

3

የጥቅል ጎመን ዘር

በኪ/

120

 

ድምር

 

510

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
  • በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 15 ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል፡፡ በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት የጨረታ የቴከኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት በቢሮው ግዥና/ንብ አስ/ ዳይሬከቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተበሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም የጨረታው ሳጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ4፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ተወካዮች/ በተገኙበት ግዥና ንብ/አስ/ ዳይሬከቶሬት ቢሮ ይከፈታል።
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
  • የጨረታው ሳጥን መከፈቻ 16ኛው ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046 131 0134 ይጠቀሙ።

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-27
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-27 10:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: South Ethiopia's Regional State Agriculture Bureau
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Apr 11, 2026
  • Posted at: 2026-04-11T08:35:57.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders