በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የፕላስቲክ ፋብሪካ የቀጣይነት (REVITALIZATION OF pp BAG FACTORY) ጥናት እና የማማከር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የፕላስቲክ ፋብሪካ የቀጣይነት (REVITALIZATION OF pp BAG FACTORY) ጥናት እና የማማከር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም ይህንን ጥናት እና ማማከር ሥራ መሥራት የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መመዘኛዎች ፡-

1. ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያለው እና ዓመቱን ግብር የከፈለ

2. ለጨረታ ሰነድ ግዢ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ) በዩኒየኑ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000087184327 ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000036818348 በመክፈል ሰነዱን ከዩኒዮን መውሰድ አለባቸው።

3. ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ማስያዣ ያቀረቡትን ዋጋ 5% በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ሰነድ ማስያዝ አለባቸው።

4. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣ ቀን ጀምሮ እስከ 19/08/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዶቹን በታሸገ ኤንቨሎፕ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዩኒየኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።

5. የጨረታ መክፈቻ ቀን በ19/08/2018 ሳጥኑ ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. ተጫራቾች አንዱ ተጫራች በቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።

7. ዩኒየኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን ሥራ በ10 ቀን ውስጥ መጀመር ይኖርበታል።

አድራሻ፡- በጅማ መንገድ ከአዲስ አበባ 80ኪ.ሜ ቱሉ ቦሎ ከተማ ላይ እንገኛለን።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0911 080 003 / 0912 122 971 ደውሎ መጠየቅ የቻላል።

የበቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-04-27
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-04-27 10:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Becho-Woliso Farmers Cooperative Union
  • Buyer address: በጅማ መንገድ ከአ/አበባ 80 ኪ.ሜ ርቀት ቱሉቦሎ ከተማ ላይ እንገኛለን
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Apr 11, 2026
  • Posted at: 2026-04-11T08:55:43.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders