በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ማሸነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 09/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ዉጭ የሆኑ በቢሮ ዞን፤ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ማሸነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 25 /2018 ዓ.ም ድረስ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ ሲሆን፤

  1. የኤጀንሲዉ አድራሻ አዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ/ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል ፊትለፊት, ጨፌ አናኒ ህንጻ ከሚገኘዉ የኤጀንሲው የግዢ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 3ኛ ፎቅ (3rd Floor) ቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን ከመንግስት ንብረት ዋጋ ግምትና ሽያጭ ዳይሬክቶሬት 3ኛ ፎቅ (3rd Floor) ቢሮ ቁጥር  02 መግዛት ይችላሉ።
  2. የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 – 10፡30 ሰዓት ብቻ ነው።
  3. የንብረቶቹን ሁኔታ እስከ ሚያዝያ 25 /2018 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30–6፡30 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 10፡30 ሰዓትድረስ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፀው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም ከጧቱ 5፡00 ድረስ በኤጀንሲው ጽ/ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ሚያዝያ 26 /2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ5፡00 ተዘግቶ በዕለቱ በ5፡15 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች ለያንዳንዱ ጨረታ መናሻ ዋጋ 20% /ሃያ ከመቶ /የጨረታ ማስከበሪያ CPO የኦሮሚያብሔራዊ ክልላዊ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ በማዘጋጀትና ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7.  መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

CPO ለማሰራት የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግት የመንግስት ግዥና ንብረት

ማስወገድ ኤጀንሲ

Oromia Public Procurement & Property Disposal Agency

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስስክ ቁጥር 011-1-15-57-70-27

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-04
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-05-04 11:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency
  • Buyer address: Sarbet, Kera road, In front of Pushkin square on Bethlehem Building 3rd floor
  • Bid bond: 20% ለያንዳንዱ ጨረታ
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: Apr 12, 2026
  • Posted at: 2026-04-13T08:31:35.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders