የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ

የጨረታ ማስታወቂያ

1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1001

2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 35,243,405,000

3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ሚያዚያ 07 ቀን 2018 ዓ.ም

4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

28 ቀን

3,524,340,000

ግንቦት 05 ቀን 2018 .

91 ቀን

7,048,680,000

ሐምሌ 08 ቀን 2018 .

182 ቀን

14,097,370,000

ጥቅምት 04 ቀን 2019 .

364 ቀን

10,573,020,000

ሚያዚያ 06 ቀን 2019 .

5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል።

6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል።

7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።

8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ሚያዚያ 07 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት

9. የጨረታ ውጤት ሚያዚያ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ይገለጻል።

10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።

11. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-15
  • Bid closing time: 11:30
  • Bid closing (note): ሚያዚያ 07 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-15 11:30
  • Bid opening (note): ሚያዚያ 07 ቀን 2018 ዓ.ም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: National Bank of Ethiopia
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Published: Apr 12, 2026
  • Posted at: 2026-04-13T09:57:22.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders