ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የስራና ክህሎት ቢሮ ካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ኦዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኦዳዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ግንባታ ስራ ጋዜጣ እንድወጣ ሰለመጠየቅ ይሆናል ከላይ በርዕሱ እንደተጠቀሰዉ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የስራና ክህሎት ቢሮ ካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ኦዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት፡-

1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ / VAT ምዝገባ ሴርትፍከት እና የ2018 ዓ/ም ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የምችሉ።

2. ተጫራቾች የግንባታ ስራ BC/GC ደረጃ 4 እና ከዛ በላይ መልካም ስራ አፈጻፀም ማቅረብ የምችሉ።

3. ተጫራቾች የ 150,000 ብር /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ CPO ማቅረብ አለበት።

4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ሰነድ የማይመለስ 2000 /ሁለት ሺህ ብር/ በመክፈል በቢሯችን ግ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።

5. ጨረታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21/ሃያ አንድ/ ለተከታታይ ቀን ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ይቆያል።

6. ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ ሞልተው ኦርጅናሉንና ሁለቱን ኮፒ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 / ሃያ አንድ / ለተከታታይ ቀናት ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን በቢሯችን ግን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ጥር 07 ማስገባት ይቻላል።

7. ጨረታው 2ኛ / ገያ ሁለተኛ / ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሸጎ ከቀኑ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።

8. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባይገኙም በተባለው ሰዓት ይከፈታል።

9, ጨረታ የምክፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን ይከፈታል

10. ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኦዳ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ቀሪ ግንባታ ስራ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ እንድወጣ እንጠይቃለን።

የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የሥራና ክህሎት ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-05
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-05 10:30
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የሥራና ክህሎት ቢሮ
  • Bid bond: 150,000.00 ብር
  • Bid document price: 2,000.00 ብር
  • Published: Apr 13, 2026
  • Posted at: 2026-04-14T12:29:50.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders