የድሬዳዋ ደበረ በረከት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሆነ ኮደ 5 ደረ 00084 ሱዙኪ መኪናን ደብሩ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ንብረትነቱ የድሬዳዋ ደበረ በረከት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሆነ ኮደ 5 ደረ 00084 ሱዙኪ መኪናን ደብሩ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም የጨረታ መነሻ ዋጋ 800,000.00(ስምንት መቶ ሺህ ብር) መሆኑን እያሳወቅን። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ገዢ አካል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቀጠሩ አስራ አምስት ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ከደብሩ አስተዳደር ጽ/ቤት በመግዛት መሳታር የሚችል በመሆኑን እንገልጻለን።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ የድሬዳዋ ሀ/ሰብከት የደ/በ/ቅ/ጊዮርጊስ ወቅ/ዮሐንስ መጥምቅ ቤ/ክ ሰ/መን/አስ/ጉ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-04-27
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ አስራ አምስት ቀናት
  • Bid opening: 2026-04-27 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: ድሬዳዋ ደበረ በረከት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን
  • Published: Apr 13, 2026
  • Posted at: 2026-04-14T12:35:35.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders