የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የመኖ ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የመኖ ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 374/18

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተለያዩ በእምበጣ መንጋ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች ለማካካሻ የሚሆን የመኖ ዘር ግዥ ለማዛዝ የትራንስፖርትን ዋጋ ጨምሮ አግባብ ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

ተ.ቁ

የዕቃው/ አገልግሎቱ ዓይነት

 

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት እና የመክፈቻ ሰዓት

ጨረታው ሰነድ የሚገባበት ቦታ

1

አልፋ አልፋ ቢን ዘር

በኪ/ል

106

 

በ16ኛውቀን 4፡00 ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ይከፈታል

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልልግብርና ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

2

ደስሞዲየም

በኪ/ል

318

 

3

የላም አተር

በኪ/ል

106

 

4

የእርግብ አተር

በኪ/ል

480

200,000.00

5

ፓኒከም

በኪ/ል

106

 

6

ሳስባኒያ

በኪ/ል

106

 

7

ትሪ ሉክሪን

በኪ/ል

106

 

8

ሱዳን ሳር

በኪ/ል

106

 

9

ላብላብ

በኪ/ል

63

 

 

ድምር

በኪ/ል

106

 

 በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
  • በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 15 ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ በመከፈል በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም የጨረታው ሳጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ4፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ግዥና/ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል።
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
  • ዘሩን ለማጓጓዝ የመዳረሻ ዞኖች ወረዳዎችን ዝርዝር በጨረታው ሰነድ ላይ የሚገለጽ ይሆናል።
  • የጨረታው ሳጥን መክፈቻ 16ኛው ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ 046 131 0134 ይጠቀሙ።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-28
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-28 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን እስከ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: South Ethiopia's Regional State Agriculture Bureau
  • Bid bond: 200,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Apr 13, 2026
  • Posted at: 2026-04-14T13:03:11.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders