የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት 00 ጠጠር እና 01 ጠጠር፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት ማለትም፡- ሎት 1. 00 ጠጠር እና 01 ጠጠር፣ ሎት 2 ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው እና በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
2. የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ደብረ ማርቆስ በሚገኘው ምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት አብማ መስመር ዶ/ር ይልቃል ዓይን ህክምና ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከቢሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) የሚወዳደሩበት የስራውን ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነዱን ሞልተዉ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
7. ጨረታው በ7ኛው ቀን 9፡00 ላይ ይታሸጋል፡፡ በዚያዉ ቀን 10፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
8. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
9. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ምሥራቅ ጐጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 771 34 05 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
አልማ ልማት ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-04-20
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛው ቀን 9፡00
- Bid opening: 2026-04-20 16:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛው ቀን 10፡00
- Region: Amhara
- Publishing entity: የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Apr 13, 2026
- Posted at: 2026-04-15T07:47:17.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.