ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ ዕቃዎች ባሉበት በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣገጥ / ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም፡-
1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11/8/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ ብር በመክፈል ከጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 150,000 ብር በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ የተ//ተ/ንብረት አስተዳደር ቡድን በአካል ቀርቦ መመዝገብ ይኖርበታል።
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 7/8/2018 እስከ 11/8/2018 ዓ.ም ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይካሄዳል፡፡ |
ጨረታ የሚካሔድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት |
ሐራጅ ጨረታ |
ሚያዝያ 12/2018 ዓ.ም 5፡00 ሰዓት ላይ በጅማ |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87-047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-04-20
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-04-20 11:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Bid bond: 150,000.00 ብር
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published: Apr 15, 2026
- Posted at: 2026-04-15T08:13:48.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.