Audio-visual, photography and graphic design
በጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት: የሀራጅ ጨረታ የአሸናፊዎች ዝርዝር ማስታወቂያ
Description
የሀራጅ ጨረታ
የአሸናፊዎች ማስታወቂያ
በጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት 23/07/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣዉ የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታዉ በቀን 01/08/2018 ዓ.ም የሀራጅ ጨረታ ተካይዷል፡፡ በዚህም መዕረት የአሸናፊ ተጫራች ዋጋ ዝርዝር ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በቀረበዉ መሰረት ተጫራቹ የአሸነፈበትን የእቃ ዋጋ በጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በተከፈተዉ 70% በቀጥታ አካዉንት ቁጥር 1000023054594 እንዲሁም በእቃዉ ዋጋ ላይ የሚሰላ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% /VAT/ ለና 30% ጠቅላላ ድምሩን በዲፖዚት አካዉንት ቁጥር 1000023094332 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ05 /አምስት/ የሥራ ቀናት ዉስጥ ገቢ እድታደርጉ እንገልፃለን፡፡
የአሸናፊዎች ስም ዝርዝሩን ከጨረታው ጋር በተያያዘው ዶክመንት ውስጥ ያገኙታል
Tender details
- Deadline: 2026-04-30
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): N/A
- Bid opening: 2026-04-30 12:00
- Bid opening (note): N/A
- Region: Somali
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Published on: 2merkato.com (Apr 15, 2026)
- Posted at: 2026-04-15T12:03:42.000Z