Disposal, scrap and surplus sales

በጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት: የግልፅ ጨረታ የአሸናፊዎች ዝርዝር ማስታወቂያ

Description

የግልፅ ጨረታ

የአሸናፊዎች ማስታወቂያ

በጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት 23/07/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣዉ የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታዉ በቀን 01/08/2018 ዓ.ም የግልፅ ጨረታ ተካይዷል፡፡ በዚህም መዕረት የአሸናፊ ተጫራች ዋጋ ዝርዝር ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በቀረበዉ መሰረት ተጫራቹ የአሸነፈበትን የእቃ ዋጋ በጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በተከፈተዉ 70% በቀጥታ አካዉንት ቁጥር 1000023054594 እንዲሁም በእቃዉ ዋጋ ላይ የሚሰላ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% /VAT/ ለና 30% ጠቅላላ ድምሩን በዲፖዚት አካዉንት ቁጥር 1000023094332 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ05 /አምስት/ የሥራ ቀናት ዉስጥ ገቢ እድታደርጉ እንገልፃለን፡፡

የአሸናፊዎች ስም ዝርዝሩን ከጨረታው ጋር በተያያዘው ዶክመንት ውስጥ ያገኙታል

 

 


Tender details

  • Deadline: 2026-04-30
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): N/A
  • Bid opening: 2026-04-30 12:00
  • Bid opening (note): N/A
  • Region: Somali
  • Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
  • Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
  • Published on: 2merkato.com (Apr 15, 2026)
  • Posted at: 2026-04-15T12:16:11.000Z
← Back to all tenders