በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው ሚያዚያ 02/08/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል

Description

ቀን፡- 07/08/2018 ዓ.ም

ማስታወቂያ

በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ ልዩ ልዩእቃዎች ፣ አሌክትሮኒክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ አዳዲስ አልባሳት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (hot dipped galvanized steel coils) በግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው ሚያዚያ 02/08/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ ቀጥሎ የተጠቀሰው ድርጅት/ግለሰብ ተጫራቾች፡-

1. ምድብ 03 የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (hot dipped galvanized steel coils) ላይ ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች ስም

.

የተጫራች ስም

የተወዳደሩበት

አጠቃላይ ዋጋ ከነ ቫቱ

የዕቃው ዋጋ

ቫት

1.

AZIZA PLC

በምድብ

8,421,000.00

7,322,608.70

1,098,391.30

2. ምድብ 05 ልዩ ልዩ እቃዎች ላይ ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች ስም

.

የተጫራች ስም

የተወዳደሩበት

አጠቃላይ ዋጋ ከነ ቫቱ

የዕቃው ዋጋ

ቫት

1.

Hob general trading plc

በምድብ

3,450,900.00

3,000,782.61

450,117.39

3. ምድብ 8 ተሸከርካሪ መለዋወጫ ላይ ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች ስም

.

የተጫራች ስም

የተወዳደሩበት

አጠቃላይ ዋጋ ከነ ቫቱ

የዕቃው ዋጋ (70%) (ቀጥታ ገቢ)

ከዕቃው ዋጋ ላይ የጉምሩክና ፍትህ / ድርሻ (30%)

ቫት

1.

ደረጀ ይስማሸዋ ዘረፉ

በምድብ

412,500.00

251,086.95

107,608.70

53,804.35

በመስጠት ጨረታውን ያሸነፉ በመሆኑ ጨረታውን ያሸነፋችሁ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፋችሁበትን ምድብ 70% የዕቃው ዋጋ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000380240398 ላይ ገቢ እንድታደርጉ ፣ እንዲሁም የዕቃ ዋጋ 30% እና የቫት ዋጋ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲፖዚት አካውንት ቁጥር 1000014818506 ላይ ለየብቻ (በሁለት ደረሰኝ) ገቢ በማድረግ ዕቃዎቹን እንድትረከቡ ይህ ካልሆነ ግን ያስያዛችሁት CPO ለመንግስት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ የሚቀርብ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታውን ያላሸነፋችሁ ተጫራቾች በኦንላይን ያስያዛችሁትን CPO በአከውንታቹ የሚመለስላችሁ ስሆን በሀርድ ኮፕ ያሰራቹ በአካል ኦክሽን ኢትዮጵያ አ/ማ ቢሮ ሄዳችሁ እንድትወስዱ እናሳውቃለን፡፡

ቅ/ፅ/ቤቱ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/69cf74a40a538acf3d000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-04-30
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): N/A
  • Bid opening: 2026-04-30 12:00
  • Bid opening (note): N/A
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
  • Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
  • Published: Apr 15, 2026
  • Posted at: 2026-04-15T12:20:36.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders