አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በጨረታ ቁጥር አ.ሚ.ኔ.በ.ግ.ጨ. 014/208 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-
- ሎት 1 መድረክ ግንባታ
- ሎት 2 የሙዚቃ ባንድ የአፋን ኦሮሞ
- ሎት 3 የሙዚቃ ባንድ የአማርኛ
- ሎት 4 ከለር ፕሪንተር
- ሎት 5 ካሜራ ቪዲዮ ሚክሰር ድምጽ
- ሎት 6. የሬዲዮ ስለይደር ሚክሰር ድምጽ
- ሎች 7, ካሜራ ዶሊ
- ሎት 8. ከለር ግሬዲንግ መሳሪያዎች
- ሎት 9. ቴሌቪዥን 55 ኢንች እና ቴሌቪዥን 65 ኢንች
በጨረታ ቁጥር ኢሚ...በ.ግ.ጨ 014/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ
በመሆነ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የገቢዎች ክሊራንስ ያላቸው፡፡
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና በግዥ አቅራቢነት የተመዘገቡ፦
3. ተጫራቾች በሚያቀርቡት እያንዳንዱ ሰነድ እና በፓስታ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማቸውን ማኖር ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ለእያንዳንዱ ሎት 1 መድረክ ግንባታ ግዥ 200,000 ብር፣ ሎት 2. የሙዚቃ ባንድ የአፋን ኦሮሞ ብር 100,000 ሎት 3 የሙዚቃ ባንድ 100,000 ብር ሎት 4 ከለር ፕሪንተር 150,000 ብር ሎት 5. ካሜራ ቪዲዮ ሚክሰር ድምጽ 200,000 ብር ሎት 6. የሬዲዮ ስለይደር ሚክሰር ድምጽ 100,000 ብር ሎት 7. ዳና ዶሊ ስላይደር 150,000 ብር ሎት 8. ዳቪንቺ ሪዞልቭ ከለር ግሬዲንግ 100,000 ብር፡፡
4. በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
5. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ቢሮ ቁጥር 6 ለሰነዱ ክፍያ በጋዜጣ በወጣ በመከፍል ዘወትር በሥራ ሰዓት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 28 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ጨረታው በ11ኛው ቀን በቀኑ 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርከ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ይከፈታል። ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ለመክፈት አያግደውም። የመከፈቻው ዕለት በዓል ዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡
7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሐሳባቸውን ዋናውንና ቴክኒካል ኦሪጅናልና ኮፒ፣ ፋናንሻል ኦሪጂናል ኮፒ፤ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
8. በአንዱ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።
9. በጨረታ ያሸነፈ ተጫራች ከመ/ቤታችን ጋር ጨረታውን እንዳሸነፈ ካወቀበት ጊዜ አንሰቶ በ15 ቀናት ውስጥ በሲ.ፒ.ኦ የጠቅላላ ዋጋውን 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርበታል፡፡
10. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡-
- የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 5 ኪሎ ቅድስት ማሪያም ቤ/ክርስቲያን ከማኅበረ ቅዱሳን ጀርባ ያለው ህንፃ
- ለበለጠ መረጃ ስልክ 0111116382 መደወል ይችላሉ።
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ
Tender details
- Deadline: 2026-04-29
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን በቀኑ 4፡00
- Bid opening: 2026-04-29 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን በቀኑ 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Media Network
- Buyer address: የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 5 ኪሎ ቅድስት ማሪያም ቤ/ክርስቲያን ከማህበረ ቅዱሳን ጀርባ ያለው ህንፃ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Published: Apr 17, 2026
- Posted at: 2026-04-17T07:29:00.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.