የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የግንባታና የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ፌ.ቤ.ኮ/ማዕ 2018-2020 /ዕግ/ብ.ግ.ጨ 41/08/2018
- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የግንባታና የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ለ2018 ዓ.ም እና ለ2020 ዓ.ም በጀት አመት በማዕቀፍ ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ማዕ 2018-2020//ግ/ብ.ግ.ጨ/41/08/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚውል የግንባታና የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች እና የኤልክትሪክ ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ቴከኒካል ሰነዳቸውንና ዋጋቸውን በተለያዩ በታሸጉ ኤንቨሎፖች ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊግልጽ ጨረታ ሥነ-ሥርዓትና ይኸንኑ አስመልከቶ በፌዴራል መንግስት ባለቤትነት የተያዙ የመንግስት የልማት ድርጅቶች የግዥ አፈፃፀም መመሪያ መሠረት ሊሆን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን ይኖርበታል።
- የተሟላ የጨረታ ሰነዶችን ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለገሀር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 209 በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 209/212 ለዚሁ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ወይም ቀን ሚያዚያ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎቶች ብር 30,000.00 ለሎት1 የግንባታና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 ( ሰላሳ ሺህ ብር ) አንዲሁም ለሎት 2 የኤሌከትሪክ አቃዎች ብር 30,000.00 ( ሰላሳ ሺህ ብር ) በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ በፌዴራል ቤቶች ኮፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው:: ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቀን ሚያዚያ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት የኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተደደር ዳይሬከተር 2ኛ ፎቅ ይከፈታል።
- ኮርፖሬሽኑ በሚያወጣው ፕሮግራም መሠረት አሸናፊው ተጫራች አሸናፊ ሆነው የተመረጡባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ማጓጓዣ ኮርፖሬሽኑ ድረስ ያስረክባል።
- ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሎም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 77-28 ወይም 011 553 95 35 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-05-05
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-05 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Federal Housing Corporation
- Bid bond: 30,000.00 ብር በእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Apr 17, 2026
- Posted at: 2026-04-17T07:36:55.000Z
- Buyer website: https://www.fhc.gov.et
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.