Industrial machinery and installation
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ICI፣ Textile, Garement & Leather Technology፣ Automechanics፣ GMFA & Machining፣ Water Supply and IDDC፣ Electromechanical Technology IEMD,BEI, Electrical Electronics Equipment (EEES) & የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈስጉ
- የንግድ ፈቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፍኬታቸውን ለ2018 ዓ.ም ያሳደሱና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ የሀዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የሲዳማ ባንክ/Acc No.3427302000054 ከፍለው የባንክ ደረሰኝ ተቀብለው በኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 7 መጥተው መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለሥልጠና መሣሪያ ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 20,000.00/ሃያ ሺ ብር/ የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካል ፋይናንሻል በመለየት አንድ ኦርጅናል 1 ኮፒ በማድረግ እና የጨረታ ዋስትናን አሽገው በኢንቨሎፕ በማድረግ እንዲሁም ጠቅላላውን በአንድ ላይ በማሸግ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ አስራ ስድስት የሥራ ቀናት በ16ኛው ቀን ስስከ 4:00 ስዓት ድረስ በኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት አለባቸው። 4፡00 ሰዓት ታሸጎ በዚሁ ቀን በ16ኛው የሥራ ቀን ልክ ከቀኑ 04:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተራ ቁጥር 7 የተጠቀሰውን ሂደት ጨምሮ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይፈፀማል።
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ45 ቀናት ብቻ ነው።
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ የሚያገኝ ከሆነ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 220 2228 ወይም 046 220 2227 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት
ሥልጠና ሥራና ክህሎት ቢሮ የሀዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-05-06
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ አስራ ስድስት የሥራ ቀናት በ16ኛው ቀን ስስከ 4:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-06 10:30
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ አስራ ስድስት የሥራ ቀናት በ16ኛው ቀን ስስከ 4:30 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Hawasa Poly Technic College
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Apr 18, 2026)
- Posted at: 2026-04-18T07:50:45.000Z