በን/ስ/ላ/ክ ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የተለያዩ የፕሪንተር ጥገና ሥራዎች፣ የተለያዩ የcomputer ጥገና ሥራዎች፣ የተለያዩ የphoto copy ጥገናዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የጥገና እቃዎች፣ የጥገና ሥራዎች እና የጽሕፈት መሳሪያ፣ የlnternet server፣ ጥሬ እና የበሰሉ ምግቦች፣ የምግብ መሥረያ እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች እና የተለያዩ የጽዳት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ክ ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎች እና ሥራዎች በ3ኛ ዙር ን/ሰ/ወ11/03/2018 ዓ.ም ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
እነሱም፦ የተለያዩ የፕሪንተር ጥገና ሥራዎች፣ የተለያዩ የcomputer ጥገና ሥራዎች፣ የተለያዩ የፎቶ copy ጥገናዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የጥገና እቃዎች፣ የጥገና ሥራዎች እና የጽሕፈት መሳሪያ የlnternet server; ጥሬ እና የበሰሉ ምግቦች፣ የምግብ መሥረያ እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች እና የተለያዩ የጽዳት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።
ሆኖም ግን የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ በጨረታ ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ።
1. ተጫረቾች አግባብ ያለዉ የዘመኑ ግብር የተከፈለብት እና የታደስ ንግድ ሥራ ፍቃድ፣
2. በመንግሥት ግዢ እና ንብረት አሰተዳደር ኤጀነሲ የእቃ አቅራቢዎች ዝረዝር ሊሰት ላይ የተመዘገቡ እና በጨረታ ለመሰታፍ የሚችል ድብዳቤ ማቅረብ የሚችል፣
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ቫት/ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና የግብር ክፋይነት የምስክር ወረቀት እነዲሁም ለጥቃቀን እና አነሰተኛ ከአድራሻችዉ አካል ደብዳቤ እና ደበዳቤዉ ሼድ እንዳላቸዉ የሚገልጽ መሆኑን አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ለሚወዳደሩበት ለእያነዳንዱ ሎት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ዘወትር በሥራ ሰዓት 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይኖርባችኃል።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የእቃ ዝርዝርና ዋጋ እና መለያ ቁጥር ከላይ ከተጠቀሰዉ ተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትን ማስረጀዎች ማህተምና ፊርማ በማኖር ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ አራተኛ ፎቅ በግዥ ቡድን መሪ ቢሮ ውስጥ ባለው በታሸገ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. በመከፈቻ ተጫረቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች ያለመገኝት የጨረታዉን ሳጥን መከፈቻ ስ ስነ-ስረዓት ኢያሰቀርም።
7. ፋይናንሻል እና እነዲሁም ቴከኒካል ኦሪጀናል ብሎ በመለየት በአንድ ፖሰታ በማሸግ ፊረማ እና ማህተም በማደረግ ማሰገባት አለባቸዉ።
8. የጨረታ ማስከበሪያ፡- የግዥዉን 1 (40,000) (አርባ ሽህ ብር ብቻ)
9, የጨረታ ሳጥን በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 4፡00 ሰዓት በጤና ጣቢያው ይከፈታል።
10. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል መ/ቤቱ ናሙና ራሱ አቅረቦ ዕጩ ተወዳደሪዎች ለእይታ አሰቀርቦ በናሙና መሠረት እንዲያቅረቡ የሚያደረገቸዉ ግዥዉች መኖራችዉ እንዲታወቅ። የሚቀርቡ ናሙናዎች ብዛት በዋጋ ሰነድ ላይ ይመለከቱ የሚቀርቡበት ጊዜ ጨርታ ከመከፈቱ በፊት ሲሆን የሚቀርቡት ክፍል ራሱ በተዘጋጀዉ ክፍል ነዉ።
ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙና በሚመረመርበት ወቅት በእቃዉ ባህሪ ምክንያት ቢበላሽ ቢጠፋ ካሳ አይከፈለም። ውጤት ከተገለጸበት ቀን አነሰቶ በ6 ወር ውሰጥ ካልወሰዱ በውረስ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል።
11. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. መደበኛ የጨረታ ሰነድ (SBD) ከተቋሙ የተወሰዱትን አንብቦ እና የተሞላ አድረጎ ሙሉ በሙሉ የጨረታ ሰነዱን መመለስ /ማስገባት/ ይኖርባቸዋል።
የመሥሪያ ቤቱ አድራሻ
ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ልዩ ስም ሀና ማሪያም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት።
ለበለጠ መረጃ፦ የስልክ ቁጥር፡- 011-47-119-74
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስር ሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-04-29
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታ ሳጥን በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-04-30 12:00
- Bid opening (note): የጨረታ ሳጥን በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 4፡00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nifas Silk Lafto Sub City Woreda 11 Health Post
- Buyer address: በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ልዩ ስም ሀና ማሪያም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
- Bid bond: 40,000.00 (አርባ ሺህ ብር)
- Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ ሎት
- Published: Apr 18, 2026
- Posted at: 2026-04-18T07:53:00.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.