Vehicle purchase
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ ሞተር ግዥ እና የመኪና ከርቮዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 07/2018
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ሰባቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
- ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ
- ሎት 2 ሞተር ግዥ
- ሎት 3. የመኪና ከርቮዬ
በዚህ መሠረት፡-
- በየዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የገበረ
- የቫት /VAT/ ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ያለው
- የግብር ክፋይ /TIN/ መለያ ቁጥር ያለው
- የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፊ ከተራ ቁጥር 1- 4 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይገባዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ሰነዱን ለያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 / ሁለት መቶ ብር / ብቻ በሲዳማ ክልል ገቢዎች ባለሥልጣን በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000347602028 በማስገባት አስሊፕ ይዞ ሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 230 ጋር በመቅረብ ሠነዱን መውሰድ ይቻላል።
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ በCPO/ BID Bond 90 ቀን ብር 15,000 /አስራ አምስት ሽህ / በጠቅላይ ፍርድ ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የፋይናሻል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ለጨረታ በተዘጋጁ ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና ኮፒ 1በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው አየር የሚዉልበት ጊዜ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ሲሆን በ11ኛው ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ 8፡45 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል / የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ስዓት ይከፈታል።
- የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በራሱ ወጪ አጎጉዞ መጋዝን ማስገባትና ሰነዱ ላይ በተገለጸዉ መሰረት አገልግሎቱን ማቅረብ ይኖርበታል።
- የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱ ማስታወቂያ ይገለጻል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046 212 5584 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-04-30
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ጨረታው አየር የሚዉልበት ጊዜ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ሲሆን በ11ኛው ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-04-30 14:45
- Bid opening (note): ጨረታው አየር የሚዉልበት ጊዜ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ሲሆን በ11ኛው ከቀኑ 8፡45 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama National Regional State Supreme Court
- Bid bond: 15,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Apr 18, 2026)
- Posted at: 2026-04-18T08:16:51.000Z