የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን (Prostaglandin Hormone) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን /prostaglandin hormone/ ግልጽ የጨረታ ማ/ቁጥር 136/18

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን (Prostaglandin Hormone በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

1

የዘርያ ማሻሻያ ሆርሞን (Prostaglandin Hormone)

ዶዝ

 

30,000

40,000

 

9:00

 

9:05

 

በመሆኑም በንግዱ ሥራ ዘርፍየታደሰ ፈቃድ ፤የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ45 ቀናት የፀና መሆን ይኖርባታል።
  • በተጫራቾች የሚያቀርባው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ፤ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና እና በጥሬ ገንዘብ ያስያዙባትን ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠባት ቀን 10/08/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 9፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 ለሰነድ በመክፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኛው ክልል ግብርና ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ (ፕሮፎርማ) በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 19/08/2018 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘገጃት በቢሮው ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
  • የጨረታው ሳጥን 19/08/2018 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሸጎ በዕለቱ 9፡05 ሰዓት ተጫረቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል።
  • ቢሮው ለዚህ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ 046-554-1461 ይጠቀሙ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-27
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-04-27 15:05
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Central Ethiopia Regional State Bureau of Agriculture
  • Bid bond: 40,000.00 (አርባ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published: Apr 18, 2026
  • Posted at: 2026-04-18T08:36:09.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders