ሕብረት ባንክ አ.ማ. የባንክ አክሲዮኖች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 012/2018
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች የባንክ አክሲዮኖች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የባንክ አክሲዮኖች |
የአክሲዮን ብዛት |
የአንዱ አክሲዮን ዋጋ (በብር) |
አጠቃላይ አክሲዮን ዋጋ (በብር) |
የአክሲያን ቁጥር |
አክሲዮኑን የሰጠው ተቋም |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
|
1 |
የባንክ አክሲዮኖች |
1,200
|
1,000.00 |
1,200,000.00
|
6955፣ 9412 ፣ 08167፣ 10714፣ 12733፣ 13158፣ 14204፣ 15179 |
አንበሳ ባንክ አ.ማ |
1,200,000.00 |
|
2 |
የባንክ አክሲዮኖች |
116,594 |
25.00 |
2,914,850.00 |
AAG1788 |
ወጋገን ባንክ አ. ማ |
2,914,850,00 |
|
20,000 |
25.00 |
500,000.00 |
AA101788 |
ወጋገን ባንክ አ. ማ |
500,000.00 |
||
|
3 |
የባንክ አክሲዮኖች |
14,632 |
25.00 |
365,800.00 |
19277 |
አንበሳ ባንክ አ.ማ |
365.800.00 |
|
4 |
የባንክ አክሲዮኖች |
82,255 |
25.00 |
2,056,375.00
|
19037 |
አንበሳ ባንክ አ.ማ |
2,056,375.00 |
|
5 |
የባንክ አክሲዮኖች |
207 |
1,000.00 |
207,000.00 |
9927 |
ብርሃን ባንክ አ.ማ |
207,000.00 |
|
6 |
የባንክ አክሲዮኖች |
411.77 |
1.000.00
|
411,774.00 |
007456 |
አንበሳ ባንክ አ.ማ |
411,774.00
|
በመሆኑም፡-
- ሕጋዊ ወኪል መጫረት የሚፈልገውን ንብረት /አክሲዮን/ የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25% በሕብረት ባንክ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የሚያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህ ሳይገለጹ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ሳንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመጨመር የሚያወዳድር ይሆናል።
- ጨረታውን ሳላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/ የጨረታው የግምገማ ውጤት ከተከናወነ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል።
- በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በባንኩ የረታ አሸናፊ መሆኑ በደብደቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ቀሪውን የሽያጩን ገንዘብ በ10 (አስር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል የሚጠበቅበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ቀን ካለፈጸመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ተጫራቾች ንብረቶቹን አክሲዮኖቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን በዚሁ ቀን ጨረታው ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት በኋላ 9:30 ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የባንክ አክሲዮን ሽያጭ ዝውውርን በተመለከተ የወጡ ህጎችና መመሪያዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ።
- ባንኩ ንብረቶቹን አክሲዮኖቹን በገዥው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት አክስዮን ጋር የተያያዘ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ማለትም ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ግብር፣ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ጠጪዎችና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ ታክስና ግብር ገዥው የጨረታው አሸናፊው ይከፍላል።
- ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 582 1024 ወይም 011 416 9757 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ሕብረት ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-05-07
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-05-07 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hibret Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T09:55:53.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.