ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ሴንተር ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ሴንተር ኃ/የተ/የግ/ማ (reporter) የሚከተሉትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1. አንድ ኤክስተርናል ስቶሬጅ (2x2TB Samsung SSD)
2. አንድ ሶኒ ካሜራ (Sony Alpha 7 Mcrk VI with 50mm Pdmne Lens)
3. አንድ የካሜራ ሌንስ (Canon EF 85mm f/1.4 Prime tens)
4. ሁለት መብራቶጭ- Lighting Kit (Amaran 300x Light + Stand)፣ እንዲሁም
5. ኔክ ማይክ (Wireless Microphone for phone)
ስለሆነም !
- የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
- የግብር መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው።
- የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም ያላቸው።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡-
ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ ህጋዊ ማህተም በማድረግ፣የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና ቲን ነምበር በአንድ በታሸገ ፖስታ ኦርጅናል የጨረታ ሰነድ እና በሌላ ፖስታ ኮፒ በማድረግ በፖስታው ላይ ኮፒና ኦርጅናል ብለው በመጻፍ ሁለቱን ፖስታዎች በአንድ ፖስታ ተደርጎ ድርጅቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
ጨረታው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ማለትም ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን አርብ ሚያዘያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች እና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
በጨረታው ሰነድ ላይ ሥርዝ መኖር የለበትም፤ነገር ግን ሥርዝ ካለው ፓራፍ መደረግ አለበት።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የጨረታዉ አሸናፊ በ7 ቀናት ዉስጥ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርበታል።
ከዚህ በላይ ያልተጠቀሱ የጨረታ መመሪያዎች በግዥ መመሪያ መሰረት ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናል።
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቦሌ መድሃኒ ዓለም ቤተ-ክርስቲያን ፊት ለፊት አዉሎ ቢዝነስ ሴንተር 7ተኛ ፎቅ።
(+251) 116 616185
ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ሴንተር ኃ/የተ/የግ/ማ
Tender details
- Deadline: 2026-04-24
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ማለትም ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-04-24 14:00
- Bid opening (note): ሚያዘያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Media and Communication Center
- Buyer address: ቦሌ መድሃኒዓለም አውሎ ቢዝነስ ሴንተር 7 ፎቅ
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T11:33:31.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.