ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንሰፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-

1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡

2. ተጫራቾቸ የVAI ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው.

3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

4. ጨረታው እስከ ሚያዚያ 16 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. የትራንሰፖርተ ጭነት መጠን 150 ኩንታል እና ከዚህ በላይ መጫን የሚችል ተሽከርካሪ መሆን ይኖርበታል እና የእንሹራንስ ዋስትና ያለዉ መሆን የኖርበታል

6. ጨረታው ሚያዚያ 16,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።

7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።

8. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት።

9. ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ህጎች ያላከበር ተጨራች ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ሰኘላይ ቼን ክፍል

ስልክ ቁጥር 011 369 3518 እና 09 92 92 18 72


Tender details

  • Deadline: 2026-04-24
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-04-24 15:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Repi Soap & Detergent S.C.
  • Buyer address: ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
  • Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published: Apr 19, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T12:08:45.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders