የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ የማዕ/ጎን/ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለሚያስገነባው B+G+6 ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ የሲቪል እና የኤሌክትሮ ሜካኒካል/ የቢሮ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመያዝ ማስገንባት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ የማዕ/ጎን/ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለሚያስገነባው B+G+6 ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ የሲቪል እና የኤሌክትሮ ሜካኒካል/ የቢሮ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመያዝ ማስገንባት ይፈልጋል።
በመሆኑም፡- ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት የተለያዩ ጨረታዎች በጨረታው መወዳደር
የምትፈልጉ፡-
- በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላችሁ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁ
- ሌሎች የቴክኒካል እና የፋይናንሻል መስፈርቶችን በጨረታ ሰነዱ መሰረት ማሟላት የሚችል
- የጠቅላላ ስራ ወይም የህንፃ ስራ ተቋራጭ እና የኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራዎች ደረጃ 1 ተቋራጭ የሙያ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ።
- ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ31ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ስዓት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር 058-111-1309 (058-111-0420) ፋክስ ቁጥር 058111-2041 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ።
የማዕ/ጎን/ዞን/ገንዘብ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-05-18
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-05-19 17:00
- Bid opening (note): ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ31ኛው ቀን
- Region: Amhara
- Publishing entity: የማዕ/ጎ /ዞን ገንዘብ መምሪያ
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T13:13:12.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.