በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ፍራሽ፣ ቤርጋሞድ የመኪና ጎማና ካለመዳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/010/18
በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም፣
- ፍራሽ፣ ቤርጋሞድ፣
- የመኪና ጎማና ካለመዳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
ስለፈለገ ህጋዊና ብቁ ተወዳደሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።በዚህ መሠረት በጨረታው ላይ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች
- ተጫራቾች በዘርፉ ህገዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈሉ፣በተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- በመንግስት ግዥ አቅራቢ የተመዘገቡና የተመዘገቡበትን ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የታክስ መለያ ቁጥር (TIN NO)ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ ማታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00(አምስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፍል በድል ጮራ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 155 በመቅረብ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
- መስፈርቱን የሚያሞላ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10000(አስር ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ ከጨረታው ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዞው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት ቀን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ከቆያ በኋላ በ16ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት በሆስፒታሉ ግዥ ፋ/ን/አስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 155 ይከፈታል።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በጹሁፍ እንደተገለፀለት አስፈላጊውን የጨረታ ውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከሆስፒታሉ ጋር ውል መፈራረም አለበት።ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
- ተጫራቾች በሠነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ሙሉ አድራሻውን እና ፊርማቸውን እንዲሁም የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡ በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል ስልክ 0982540408/0901103211/2=521115693 ፓስታ 177
የድል ጮራ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-05-07
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ከቆያ በኋላ በ16ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-07 10:30
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ከቆያ በኋላ በ16ኛው ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Del Chora Hospital
- Bid bond: 10,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T13:20:37.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.