Medical equipment and devices

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የአካል ጉዳተኛ ዊልቸር እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮች እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተሉትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • መደብ 1: መደብ 1. የአካል ጉዳተኛ ዊልቸር/ Stainless steel Wheel chair made of SS304/
  • መደብ 2: ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮች

በመሆኑም በመስኩ ልምዱ ያላችሁና በሥራው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፦

1) በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ

2) የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት

3) የመልካም ሥራ አፈፃፀም የሚያቀርብ

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት እና ሰዓት ከድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ቀይት ወይም በኢሜል አድራሻ [email protected]  በመጠየቅ እያንዳንዱን ሰነድ በማይመለስ ብር 600.00 (ስድስት መቶ) ብቻ የጨረታ ሰነድ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% የባንክ ሲፒኦ ጋር አብሮ በፖስታ በማሸግ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ7ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰአት ተዘግቶ በ5፡00 ሰአት ጨረታውን ለመካፈል በተገኙ ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ፊት ይከፈታል:: 7ኛው ቀን በአል ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ስአት ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለጠ መረጃ 251 116 813851 መደወል ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-04-25
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰአት
  • Bid opening: 2026-04-25 17:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛው ቀን ከረፋዱ በ5፡00 ሰአት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tesfa Berhan Child and Family Development Association
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 600.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Reporter (Apr 19, 2026)
  • Posted at: 2026-04-20T14:55:52.000Z
← Back to all tenders