መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የጨረታ ማስታወቂያ
የግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 17/2018
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
- ሎት -1 Supply, Installation, Testing & Commissioning CCTV Camera
- ሎት-2 Automatic Motor Copper Wire Coil Welding Machine
- ሎት-3 Aggregate 02(19mm)
- ሎት-4 የእንጨት ምርት ግብዓቶች( MDF Screw, Fisher, Lever Boka Door Hinge Etc
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውቆ፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፉ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ሚያዚያ 14/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘውዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አካውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ብር በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽንጨረታዉ ሀሙስ ሚያዚያ 29/2018 ከረፋዱ 4፡20 ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሳቢያ፦ ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ቃሊቲ ከቶታል ስር ቋራ ሆቴል አጠገብ ደገኛል።
ማስታወሻ፦ በተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-4904 መደወል ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-05-07
- Bid closing time: 10:20
- Bid opening: 2026-05-07 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
- Buyer address: ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T15:27:38.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.