በዲላ ከተማ አስተዳደር እና በማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ፕሮግራም የተለያዩ እቃዎች ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የቋሚ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ
በዲላ ከተማ አስተዳደር እና በማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ፕሮግራም ለሚገዛ የቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ የሞተር ሳይክል፣ የጀነሬተር፣ ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- በጨረታ ቁጥር 002 /2025/26 የኤሌክትሮኒክስ ሞተር ሳይክል
- በጨረታ ቁጥር ዲ/ከ/ጀ/001/2025/26 ጀነሬተር
- በጨረታ ቁጥር ዲ/ከ/ካሜራ/002/225/26 የቪዲዮ ካሜራ
- በጨረታ ቁጥር ዲ/ከ/ደን/ልብ/003/225/26 የፖልስ የማትግያ ደንብ ልብስ
ስለዚህ በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ
1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
2. የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
4. የአቅራቢነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው
5. የግብር ከፋይ ምዝ/ምስክር ወረቀት ያላቸው
6. ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
7. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ በባንክ የተረጋገጠ የ60,000 /ስልሳ ሺህ ብር/ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል
8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በጽ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 6 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
9. ዘግይቶ የመጣ ፖሰታ ተቀባይነት የለውም
10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒክል 1 ኦርጅናል 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻችውን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
11. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
የዲላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ል/መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-05-05
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-05 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Dilla City Administration Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: 60,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
- Published: Apr 20, 2026
- Posted at: 2026-04-21T08:09:40.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.