የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዛ በላይ የሆነ ጠቅላላ ስራና ህንፃ ስራ ተቋራጭ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 004/2018

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት በኮንስትራክሽን ዘርፍ ሁለት አመት እና ከዚያ ላይ የመልካም ስራ አፈፃፀም እና ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል። ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዛ በላይ የሆነ ጠቅላላ ስራና ህንፃ ስራ ተቋራጭ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ነምበር እና የቫት ሰርተፍኬት፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የብቃት ማረጋገጫ ማሟላት የምትችል አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት በ500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታው ሰነድ ሳጥን በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጐ ከጠዋቱ 4፡15 የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሠነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ። ሌሎች መስፈርቶችን ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይችላሉ። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የበለጠ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 022 223 0293/022 223 0017 በመደወል ይጠይቁ።

በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-11
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-11 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Minjar Shenkora Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: Apr 20, 2026
  • Posted at: 2026-04-21T08:47:15.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders