የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የምግብ እሀል ምርቶች በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን የምግብ እሀል ምርቶች በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የምርት ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የሚሽጥበት ቦታ |
ሎት
|
የጨረታ ማስከበርያ |
|
1 |
ለምግብነት የሚያገለገል በቆሎ |
በኩንታል |
4834 |
አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሸን ሃዋሳ |
1 |
450,000
|
|
2 |
ለምግብነት የሚያገለገል ጤፍ |
በኩንታል |
410 |
አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሸን ሃዋሳ |
2 |
150,000
|
|
3 |
ለምግብነት የሚያገለገል ገብስ |
በኩንታል |
219 |
አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሸን ሃዋሳ |
3 |
32,850
|
1. ከላይ የተዘረዘረ ምርት መግዛት የሚችሉ።
2. የጨረታ ማስከበሪያ (bid security) ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በየለቱ በተቀመጠው መሠረት በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና /BANK GAURANTEE ወይም unconditional Bank Guarantee/ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች በተጫራቾች መመሪያ መሠረት የጨረታ ዶክመንቱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አደጋ ሥጋት እና የድጋፍ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ግዢ ፋይናንስ ን/አ/ዳሬክቶሬት በመከፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
4. የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ከጨረታ ማስከበሪያ (bid bond security) ፣ ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦርጅናል) ከተጨማሪ አንድ ኮፒ ሰነድ ጋር በተለያየ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድረሻ በመፃፍ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ግዢ ክፍል ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰኣት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቦታ ይከፈታል፤ ይሁንና የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መክፈት አያግደውም።
6. ሻጩ መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
7. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሰዓት የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ይከናወናል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462124639 መደወል ይችላሉ።
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ
ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን
Tender details
- Deadline: 2026-05-01
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00
- Bid opening: 2026-05-01 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30
- Region: Sidama
- Publishing entity: ሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: Apr 21, 2026
- Posted at: 2026-04-21T10:55:50.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.