የጋርዱላ ዞን የዲራሼ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በቡሳ ባሶ፣ ካርፋ ገነት፤ ሆልቴ እና ዋለሳ ቀበሌ የምንጭ ማጎልበት፣ የፎርድ ድልድይ እና የእጅ ጉድጓድ ቁፋሮ ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ኢ/ከ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን የዲራሼ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በጫሞ ተፋሰስ ልማት ፕሮጀክት፡-
በቡሳ ባሶ፣ ካርፋ ገነት፤ሆልቴ እና ዋለሳ ቀበሌ የምንጭ ማጎልበት; የፎርድ ድልድይ እና የእጅ ጉድጓድ ቁፋሮ ግንባታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
ስለዚህ፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN No ያላቸዉ፤
- የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸዉ፤
- የጨረታ ማስከበሪያ 300,000 /ሶስት መቶ ሺህ ብር/ ሲ.ፒ.ኦ፤ የአገልግሎት ዘመኑ ከስድስት ወር በላይ የሆነና የተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ማቅረብ የምችሉ፤
- ከደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆነ በመጠጥ ውሃ ግንባታና በጀነራል ኮንስትራክሽን ያለው መወዳደር ይችላሉ።
- የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የምችሉ
- በውሃ ስራ ግንባታ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የምችሉ
- የሳይት ምልከታ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የምችሉ
- ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ ከጋ/ዞዲራሼ ወረዳ ገቢዎች ባ/ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ ብር 500/ አምስት መቶ ብር / በመክፈል መግዛት አለባቸው። የገዙትን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማዘጋጀት በተለያዩ ፖስታ በማሸግና ኦርጅናሉ ላይ ኦርጅናል ኮፒው ላይ ኮፒ ቴክኒንካሉ ላይ ቴክኒካል ፋይናንሻሉ ላይ ፋይናንሻል ብሎ በመፃፍ ፊርማና ማህተም በማሳረፍ በእናት ፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በዚህ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጁ የጨረታ ሣጥን ውስጥ እስከ 16ኛዉ ቀን 4፡00 ድረስ ብቻ ማስገባት አለባቸው 16ኛው ቀን የዕረፍት/የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይታሸጋል ጨረታው በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትበጋ/ዞ/ዲ/ወ/ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ከረፋዱ 4፡30 ላይ ቴክንኒካሉ ይከፈታል።
- የተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ያለመገኘት የጨረታዉን አከፋፈት አያስተጓጉልም።
- የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ በተገለፀው ከ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኃላ በ5 ቀናት ውስጥ አሸናፊዎች የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ዉል መፈፀም አለባቸው ተሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ መውሰድ ይችላሉ።
- አሸናፊው ድርጅት በገባው ውል መሠረት ግንባታውን በተጠቀሰው ቦታ የመገንባት ግዴታ አለባቸው።
- መ/ቤቱ በጨረታዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰብያ፡ ለማጭበርበር ሙከራ ያደረጉ ተጫረቾች ከጨረታው ውጭ ይሆናሉ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ 046 774 0344/343 ደውሎ መጠቅ ይችላሉ።
የጋርዱላ ዞን ዲራሼ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-06
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በዚህ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ 16ኛዉ ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-06 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በዚህ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ 16ኛዉ ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Dirashe Woreda FEDB
- Bid bond: 300,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Apr 21, 2026
- Posted at: 2026-04-21T10:57:43.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.