የደ/ኢት/ከ/መ/ው/ኢን/ቢሮ ግ/ን/አስ/ዳይሬከቶሬት ለ2018 በጀት ዓመት የቢሮ ንብረት ለሆኑ መኪናዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ ቁጥር ያላቸው የመኪና ጎማዎችን ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ለመኪናዎች ጎማ ግዥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ኢት/ክ/መ/ው/ኢን/ቢሮ ግ/ን/አስ/ዳይሬከቶሬት ለ2018 በጀት ዓመት የቢሮ ንብረት ለሆኑ መኪናዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ ቁጥር ያላቸው የመኪና ጎማዎችን ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ማንኛውም በዚሁ ንግድ ዘርፍ የተሠማራችሁ ሕጋዊ ነጋዴዎች በውድድሩ ላይ እንዲካፈሉ እየጋበዝን በውድድሩ ላይ ለመካፈል ቀጥሎ የቀረቡትን መመዘኛዎች ወይም መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል።
- በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬትና የአቅርቦት ምዝገባ የምስክር ወረቀት መረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለመወዳደር ሲፈለጉ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከደ/ኢ/ዉ ኢነርጂ ቢሮ አራተኛ ፎቅ /ግ/ን/አስ/ዳይረክቶሬት በመቅረብ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ/ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ዋጋ በመሙላት አንድ ፋይናንሽያልና ቴከኒከል ኦሪጅናል እና ሶስት ፎቶኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ይዘው በመቅረብ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ያለባቸው ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን 8.00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በ16ኛው ቀን ልክ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ይህ ቀን በዓል ወይም ሰንበት ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ያሸነፉት ጎማ እስከ መ/ቤቱ ቅጥር ግቢ አጓጉዞ ማስረከብ አለባቸው።
- ከወጣው ጨረታ ውስጥ ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ብር በላይ ዋጋ ባለው ግዥ የሚሳተፉ ማንኛውም የአገር ውስጥ ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጎማ ያቀረቡት ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ30 የሥራ ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል።
- ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ የደ/ኢ/ክ/መ/ው/ኢነ/ቢሮ ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት
በስልክ ቁጥር 0911 538 086 ወይም 0912 043 423 መጠየቅ ይቻላል።
የደ/ኢት/ክ/መ/ው/ኢን/ቢሮ ግ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት
Tender details
- Deadline: 2026-05-06
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-06 14:30
- Bid opening (note): ጨረታው በ16ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Southern Ethiopia Regional Government Water, Minerals and Energy Bureau
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Apr 21, 2026
- Posted at: 2026-04-21T11:26:50.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.