ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ የህትመት ማሽን መለዋወጫዎች፣ ብላንኬት፣ Bank 45 GSM 82 or 84 CM roll paper እና የተለያዩ የሲቲፒ ፕሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ሰነድ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፡- የተለያዩ የህትመት ማሽን መለዋወጫዎች፣ ብላንኬት፣ Bank 45 GSM 82 or 84 CM roll paper እና የተለያዩ የሲቲፒ ፕሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፊኬት እና ሌሎችም የሕጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺል ሰነዶችን በአንድ ፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከግዥ ክፍል በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 3:00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበትበማኅበሩ የስብሰባ አዳራሽ/የግዢ ክፍል ይከፈታል። 15ኛው ቀን በዝግ ቀን ከዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ስልክ ቁጥር………………01115 15 50 05/0115 51 88 72
ፋክስ 0115 51 86 96
ፖ.ሳ.ቁ .. .2365
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-05-06
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-06 09:30
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bole Printing P.L.C.
- Buyer address: ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Apr 22, 2026
- Posted at: 2026-04-22T09:01:16.000Z
Documents
Categories
Printed Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherStationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and AccessoriesMechanicalElectrical, Electromechanical and ElectronicsAluminium ProductsSteel, Metals and AluminiumAmharic2merkatoBole Printing P.L.C.Addis Ababa
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.