በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ጤና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ለሚዲያ እና ኮሚዩኒኬሽን ሥራዎች የሚያግዝ የፎቶ ካሜራ በቀረበው Specification መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ጤና ኮሚዩኒኬሽ ዳይሬክቶሬት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ለሚዲያ እና ኮሚዩኒኬሽን ሥራዎች የሚያግዝ የፎቶ ካሜራ በቀረበው Specification መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣
|
ተ.ቁ |
የዕቃ አይነት |
ሞዴል |
ብዛት |
|
1 |
Camera |
Canon EOS R5 RF 24-105mmF2.8Lisusm zLens kit K&F concepet EXA to Eos R Lens Adapter R5 |
1 |
|
2 |
Zoom Lens |
camera with canon R5 zoom Lens kit Hire canon EF 70-200mmF2,8LtsUSMLens |
1 |
|
3 |
Speed Light |
Godaxving v860 II L Lion Flash kit for canon AND sony camera |
1 |
|
4 |
Tripod |
Manfitt MVH 500AFluid Drag video Head with MVT SorAm Tripod and carty Baq |
1 |
|
5 |
Wireless mic |
Sony VWP -D26 camera mount wireless combo microphone system |
1 |
|
6 |
Battrey |
Dmk power EN6 Battery charger pack 2300m AH Del USB)compatible with canon |
2 |
|
7 |
Microphones |
Rode Wireless Go IIVideoMic Pro+: High-quality shotgun microphone for clear audio. |
1 |
|
8 |
Memory |
SanDisk Extreme PRO SD UHS-I Card 128GBcmmemory card |
2 |
|
9 |
Memory Rader |
Extreme pro cfexpresstybe B card rar |
1 |
|
10 |
Sony ICD |
UX570 4GB portable digital |
2 |
|
11 |
Kodak LED video light |
Kodak v348 LED video light Without Battery $ charger |
1 |
በመሆኑም ተጫራቾች
1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲ ፒ ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች በሙሉ የመንግሥት ግዢ በ e-GP በኦንላይን/Online/ ሲስተም የተመዘገበ ብቻ መሆን ኣለበት።
5. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል በክልሉ ጤና ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ዶክመንታቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ጨምሮ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒኦ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል። ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ ወዲያው 9፡00 ይከፈታል።
7. ጨረታው በቢሮው ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ይከፈታል።
9. አሸናፊው ድርጅት የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ውል የሚፈጽም ሲሆን ያሸነፈውን ዕቃ/ ንብረት ክልል ጤና ቢሮ ወራቤ ማቅረብ ይጠበቅቦታል።
10. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ 09 17 06 99 25 / 09 11 83 24 63
የማ/ኢትዮጵያ/ ክ/መ/ጤና ቢሮ
ወራቤ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ጤና ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-05-07
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-07 15:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Central Ethiopia Regional Government Health Office
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Apr 22, 2026
- Posted at: 2026-04-22T09:07:09.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.