በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለአን/ወ/ግብረና ደ/አ/ጥ/ህ/ጽ/ቤት ግቢ አጥር በግልጽ ጨረታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የጎንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለአን/ወ/ግብረና ደ/አ/ጥ/ህ/ጽ/ቤት ግቢ አጥር በግልጽ ጨረታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፤
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች በጨረታ ብቁ የሚያድርጋቸው፤
- ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በግንባታ ሥራ ህጋዊ ሥራ ፈቃድ ያላቸው ተቋራጮች አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት፤ የዘመኑን 2018 ዓ.ም ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ተቋራጮችን ይጋብዛል።
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በአን/ወ/ገ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ/ንብ/አስ/ር ስራ ሂደት ቢሮ ቁ 11 መረከብ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና ዋጋ የተሞላበት ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናልና እያንዳንዱን ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ የሚችል/ትችል።
- ተጫራቾች 50000 /ሃምሳ ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ/CPO/ማቅረብ የሚችል/ትችል።
- ከአሰሪ መ/ቤት የሳይት ምልከታ ማቅረብ የሚችል/ትችል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 የስራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል።
- ጨረታው በ22ኛ ሥራ ቀን በጧቱ 4/አራት ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 8/ስምንት ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
ማሳሰቢያ
- መ/ቤቱ ተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታ ከፈታ ወቀት ተጫራቾች ወይንም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም።
- ለበለጠ ማብራሪያ አን/መ/ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ር ሥራ ሂደት መጠየቅ ይቻላል።
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-16
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ ሥራ ቀን በጧቱ 4 /አራት ሰዓት/
- Bid opening: 2026-05-16 14:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ ሥራ ቀን ከቀኑ 8 /ስምንት ሰዓት/
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Anderacha Woreda FEDB
- Buyer address: ከዋና መዲና አዲስ አበባ እስከ ጌጫ 711 ኪ/ሜ ጅማ እስከ ጌጫ 380 ኪ/ሜ ከሚዛን እስከ ጌጫ 100ኪ/ሜ ከቴፒ እስከ ጌጫ 52 ኪ.ሜ ከማሻ እስከ ጌጫ 37 ኪ/ሜ መሆኑን እንገልጻለን።
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Apr 22, 2026
- Posted at: 2026-04-22T09:33:28.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.