ሙለተ ሃዩ የትምህርት ተቋም አ.ማ. የተማሪዎች ሰርቪስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ሙለተ ሃዩ የትምህርት ተቋም አ.ማ የተማሪዎች ሰርቪስ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
በመሆኑም፡-
|
የሚሸጠው እቃ አይነት |
ብዛት |
ጨረታ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰአት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰአት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
24 ሰው የሚጭን ISUZU NPR(4.3) ሞዴል 2002 ቅጥቅጥ |
1 |
7 የስራ ቀናት |
21/08/18 ከቀኑ 6፡00 ሰአት |
21/08/18 ከቀኑ 9፡00 ሰአት |
50,000
|
ስለዚህ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300(ሶስት መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ከተቋሙ የፋይናንስ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀስው ቀንና ሰዓት ለተቋሙ የፋይናንስ ክፍል ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በተቋሙ ዋና መ/ቤት ይከፈታል።
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር ፡- 0901-21-00-00/0934-93-37-87/0900042360
ቡራዩ ከተማ ማዘጋጃ ፊት ለፊት ገባ ብሎ
Tender details
- Deadline: 2026-04-29
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-04-29 15:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: ሙለተ ሃዩ የትምህርት ኢንስቲትዩት
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Apr 22, 2026
- Posted at: 2026-04-22T11:27:22.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.